Dear our website visitors, Debre Berhan University (DBU) is a public higher education institution established as an autonomous in 2007 by the decree no. 61/1999 E.C of the Council of Ministers of the FDRE. Since its establishment, DBU has been striving hard to achieve its triple mandates of producing efficient graduates by offering research assisted quality education, undertaking problem solving research on some selected thematic areas and offering community engagement training, consultancy service, transferring technology and undertaking innovations.
Read moreየደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት መስኮች የ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ በመደበኛ (Regular) እና በተከታታይ (extension) ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በ2016 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተዘጋጅቶ የተሰጠውን የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና መሠረት በማድረግ ዩኒቨርቲያችን 125 ጥያቄዎችን ከነመልሶቻቸው በማዘጋጀት ተፈታኞች እንዲዘጋጁበት ተደርጓል፡፡እነዚህን ጥያቄዎች በደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ Facebook ላይ ገብቶ ማየት ይቻላል፡፡ በመሆኑም ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዩኒቨርሲቲያችን ገብታችሁ ለመማር የምትፈልጉ ሁሉ ዩኒቨርሲቲው ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች በ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ትምህርት የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተናውን Graduate Admission Test (GAT) በዩኒቨርሲቲያችን ለመፈተንና ለመማር እንድትመዘገቡ እያስታወቅን፣ ፈተናው በአ/አበባ ዩኒቨርሲቲ ተዘጋጅቶ በonline ላይ የሚሰጥ ይሆናል፡፡
Campus
Colleges
Department
Programs
Academic staff
Administrative staff
Students
It is expected that most community service projects to be the results of prior research engagements of the university community.
An intellectual asset of the university has a contribution to the growth and development of various industries.
Research is abserving what everybody else has seen and thinking what nobody else has thought.