
የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ
ቀን 18/2/2015ዓ.ም
ለደብረብርሃን ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ
የደብረብረሃን ዩንቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም የትምርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 26 እና 27/2/2015 ዓ.ም በመሆኑ ሁሉም መደበኛ ቅድመ እና ድህረ- ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ በተገለፁት ቀናት በመገኘት እንዲትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ከተገለፁት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማንቀበል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የደብረብረሃን ዩንቨርሲቲ ሪጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት