በዚሁ መሰረት ከታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ተመዝግባችሁ መማር ለምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከመስከረም 07/2011 እስከ መስከረም 24/2011 ድረስ መረጃችሁን በመላክ በዩኒቨርሲቲው ሪጅስትራር ጽ/ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በምዝገባ ወቅት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
የመመዝገቢያ እና የመግቢያ ፈተና ክፍያ በደ/ብ/ዩኒቨርሲቲ በውስጥ ገቢ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት 1000025277515 ገቢ ማድረግ የምትችሉ መሆኑ እንገልጻለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድህረ ምረቃ ኮሌጅ
ስልክ ቁጥር 0118900338 09 43 11 72 73 /011 617 08 38