የጥሪ ማስታወቂያ

News

የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጊዜ መስከረም 29-30/2012 ዓ.ም ፣ በቅጣት የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ሲሆን ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመርበት ቀን መሆኑን እየገለፅን በተጠቀሰው ጊዜ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።