MISSION AND VISION

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ራዕይ፣ተልዕኮና እሴቶች

1.       ራዕይ

በ2022 ዓ.ም ተመራጭ ምሩቃንን ያፈራና የማህበረሰብን ችግር በሳይንሳዊ መንገድ የፈታ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ ማየት

2.      ተልዕኮ

v  የተግባር ትምህርት በመስጠት በእውቀት፣ በክህሎትና በስነ ምግባር የበለጸጉ እና በቀጣሪ ደርጅቶች ተመራጭ ምሩቃን ማፍራት፤ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር በማካሄድ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርን በማፋጠን እና ውጤታማ የማህበረሰብ አገልግሎት በመስጠት የማህበረሰቡን ተጠቀሚነት ማረጋገጥ ነው፡፡

3.      እሴቶች

      የጋራ ራዕይ

      ጥራት ያለው አገልግሎት

      ብዝሃነት

      መልካም ስነምግባር

      ዲሞክራሲያዊነት

      በትብብር መስራት

4.      መሪ ቃል

                     ‘’ተግባራዊ ዕውቀት፤ ለተሻለ ስኬት’’

JoomShaper