የተሸከርካሪ ጋራዥ ስምሪትና ትራንስፖርት ስራ አስፈፃሚ
e-Fleet management system software በመጠቀም የዩኒቨርሲቲው ሁሉም ተሸከርካሪዎች ወደ ሲሲተም በመግባት አጠቃላይ ስራውን ለማከናወን በሂደት ላይ ስንሆን የተሸከርካሪ ጥያቄ ያላቸው የስራ ክፍሎች በዚህ ስስተም ውስጥ ማለፍ ይገባቸዋል
ስልጠናውን የዩኒቨርሲቲያችን አይቲ ባለሙያዎች ይሰጣሉ::
ደረጀ ግዛው በቀለ
0913139055
derejegizaw85@gmia.com